aBOUT Us
A Recruitment agency with a professional and responsible staff for finding your potential employees that fit best in the companies they are recruited by. Recruiters source and reach out to talent and ensure they're a good fit for their house hold. In addition, we can help potential employees negotiate and even follow up after being hired to ensure things are going well.
ታላቅ ሰዎች የሌሉበት ታላቅ ራዓይ ከንቱ ነው በተለያዩ የሙያ ዘርፍ የሠለጠኑ ሰራተኞችን በተፈቀዱ ሀገራት ከአሰሪ ጋር በማገናኘት በሀገራችን ቀደምት ፤ ታማኝ ፤ እንዲሁም የሚሄዱ ደንበኞቻችን ምንም አይነት ችግር እዳያጋጥማቸው እና ምንም እንዳይሆኑ ሀላፊነተት የሚወስድ ታማኝ እና ቀደምት ኤጀንሲ ኤ.ቢ.ኤ.ቲ አሰሪና ሰራተኛ አገናኝ ኤጄንሲ ይምጡና ታማኝነታችን ይመስክሩ::
አድራሻችን አዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ወሰን ጎን ያገኙናል፤ ለበለጠ መረጃ 0920124343 ይደውሉልን፡፡